top of page
©በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት በፖላንድ የዋርሶ መንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
About
On our online store, you can discover a wide selection of prayer books, crosses, and other church-related items. Our goal is to provide a convenient and accessible platform for you to find and purchase these special items. But we're not just about selling products. We also have a unique Book Store feature, where the funds generated from shops go towards supporting our church's fundraising efforts.
So, when you shop with us, you're not only getting the items you need, but you're also making a positive impact in our community. Join us in this meaningful journey!"
©️Fund and Development team
New Arrivals
All Products
-
የመላኪያ ዘዴ አለ ወይንስ በአካል ብቻ ነው መቀበል የሚቻለው?በእራስዎ የመላክ ወጪ እቃውን በማንኛውም ቦታ መላክ እንችላለን ።
-
የተዋስኩትን መጽሐፍ እንዴት ነው መመለስ ያለብን ?የተዋሱትን መጻሕፍትን መመለስ ቀላል ነው። በስምምነት ጊዜ ገደብ ውስጥ ወደ ሳምንታዊ ዝግጅቶቻችን (Kidase) በምትምጡበት ጊዘ ለ ሚመለከተው አካል መመለስ ወይም በ WhatsApp/Email ከ ሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር መመለስ ይቻላል።
-
የገዛሁትን እቃ መመለስ /መለወጥ እችላለሁ ?አዎ በውስጥ መስመር ያነጋግሩን እና የሚቀጥለውን ሂደት እናሳውቆታለን።
-
በሱቅ ዝርዝር ውስጥ ከሌለ እቃዎችን መጠየቅ እችላለሁ?አዎ ሁል ጊዜም ሀሳብዎን በውስጥ መስመር ሊጠይቁን ይችላሉ ሀሳብዎን ለማስተናገድ በተቻላቸው መጠን ይሞከራል።
-
CBCBCBCBC
-
የተከራየሁትን መጽሐፍ እንዴት ነው መመለስ ያለብን ?የተከራዩ መጻሕፍትን መመለስ ቀላል ነው። በስምምነት የኪራይ ጊዜ ገደብ ውስጥ ወደ ሳምንታዊ ዝግጅቶቻችን (Kidase) በምትምጡበት ጊዘ ለ ሚመለከተው አካል መመለስ ወይም በ WhatsApp/Email ከ ሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር መመለስ ይቻላል።
bottom of page