top of page

EOTC_PL የመደብር ማእከል

photo_2024-01-04_14-39-55.jpg
ፎቶ_2024-01-04_14-40-00.jpg

ስለኛ

በዚህኛው የድረገጻችን ክፍል በሰንበት ት/ቤታችን ልማት ክፍል የሚሸጡ ንዋያተ ቅድሳትን ያገኛሉ። መጽሐፍ ቅዱስ፣ የአንገት ማዕተብ (መስቀል)፣ የተለያዩ የጸሎትና አዋልድ መጻሕፍትንና ሌሎች ንዋያተ ቅድሳትን ማግኘት /ማዘዝ/ ትችላላችሁ።

 

ግባችን እነዚህን ልዩ ልዩ ንዋያተ ቅድሳት ለማግኘት እና ለመግዛት ምቹ እና ተደራሽ መድረክ መዘርጋት ሲሆን ምዕመናን በባዕድ ሃገር እንደመኖራቸሁ ማግኘት የማትችሏቸውን ንዋያተ ቅድሳት እንድታገኙ አስችለን መንፈሳዊ ሕይወታችሁን  እንድታጎለብቱ ማገዝ ነው።

 

በተጨማሪም ተሸጠው ከሚገኘው ትርፍ ገቢ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናችንን የራሷ መገልገያ ቦታ እንዲኖራት ለማስቻል የሚደረገውን ገቢ የማሰባሰብ ሥራ ለመደገፍ ይውላል። የሚፈልጓቸውን ንዋያተ ቅድሳት በማዘዝም ሆነ በመከራየት መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያጠንክሩ በተጓዳኝም አጥቢያ ቤ/ኗን በማገዝ የድርሻዎትን ይወጡ!"


©️ የሰንበት ት/ቤት ልማት ክፍል 

አዲስ የገቡ ዕቃዎች

All Products

bottom of page